
እግዚአብሔርን፡ “አንተ መታመኛዬ ነህ፡” እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
— መዝሙር 91:2
በታላቅ ደስታና አክብሮት በእግዚአብሔር ፍቃድ የጋብቻ ቃል ኪዳን የምንፈፅምበት አዲስ ሕይወት የምንጀምርበት ልዩ ቀን ነሀሴ 30 2018 በመሆኑ ደስታችንን እንድታጋሩ ጋብዘናቹዋል ።
የእናንተ ፀሎት ፍቅርና ያልተቋረጠ ድጋፍ ለዚህ ቀን እንድንደርስ ብርታት ሆኖናል በቃልኪዳን ፕሮግራማችን ላይ በመገኘት የደስታችን ተካፋይ ይሁኑ።

የቀጠሮ ቀን
የመርሐግብር ቅደም ተከተል
በዚህ ልዩ ቀን ያዘጋጀናቸው ዝርዝር ፕሮግራሞች
የሙሽራው እና የሙሽራው ጓደኞች የፎቶ ፕሮግራም
የሙሽራው እና የቤተሰቡ የፎቶ ፕሮግራም
የሙሽራይቱ ቤት የፎቶ ፕሮግራም እና ስንብት
በእግዚአብሔር እና በምስክሮች ፊት የሚፈጸም የቃል ኪዳን እና የቀለበት ስርዓት።
የምሳ ፕሮግራም፣ ኬክ መቁረስ፣ አምልኮ እና መልካም ምኞት መግለጫ።
የኬክ መቁረስ፣ ጨዋታዎች፣ የመዝሙርና የደስታ የምስጋና ጊዜ!
አቅጣጫዎች
አቅጣጫና ካርታ ለመመልከት ከታች ከተዘረዘሩት ቦታዎች አንዱን ይምረጡ












.jpg?tr=w-3840,c-at_max)





.jpg?tr=w-3840,c-at_max)



የሰርግ ካሜራ
በክብረ በዓሉ ላይ ያነሷቸውን ፎቶዎች ካሜራችን ያንሱ ወይም ከስልክዎ ይላኩልን!
እያንዳንዱ እንግዳ የ10 ፎቶ ካሜራ ሮል ይኖረዋል፤ እንዲሁም ከስልክዎ ጋለሪ ፎቶዎችን በቀጥታ መላክ ይችላሉ።
የተነሱ የእንግዶች ፎቶዎችን ይመልከቱየግብዣ ምላሽ
ቦታዎን ለማዘጋጀት እባክዎን እስከ ነሐሴ 30, 2018 ድረስ ምላሽዎን ይስጡ